የሕፃናትን ምናብ ለማሳደግ የተዘጋጀው አዲስ የሕፃናት ትያትር ለታዳሚ ሊበቃ ነው!
የሕፃናትን ምናብ ለማሳደግ የተዘጋጀው አዲስ የሕፃናት ትያትር ለታዳሚ ሊበቃ ነው! #Fastmereja:-የሕፃናትንና የወጣቶችን አእምሮአዊ፣ ሥነ-ልቦናዊና ማኅበራዊ ዕድገት የሚያግዙ በርካታ ትምህርታዊና አዝናኝ ሥራዎችን ሲያቀርብ የቆየው የሕፃናትና ወጣቶች ትያትር ቤት፤ “የንባብ ከተማ” (በሌላ መጠሪያው “የፊደል ከተማ”) የተሰኘ አዲስና ድንቅ የሕፃናት ትያትር ዝግጅቱን አጠናቆ ለምረቃ ማብቃቱን አስታወቀ። የሕፃናትን ረቂቅ ምናብ (Imagination) እና የፈጠራ ክህሎት ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀው ይህ ትያትር፤ በዓለም አቀፍ የትያትር አዘገጃጀት ስልት በፋንታሲ (Fantasy) ዘውግ የተቃኘ ሲሆን በትያትሩ ውስጥ ሕፃናትን ይበልጥ ለመሳብና ታሪኩን በቀላሉ እንዲረዱት ለማድረግ ሲባል፣ እንስሳትና ድንጋዮች ሕይወት አግኝተው እንዲናገሩና እንዲተገብሩ ተደርጎ በልዩ ጥበብ ተቀርጿል።…
Read the full story at fastmereja ↗