ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሻምፒዮን ሆነ።
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሻምፒዮን ሆነ። በ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ለወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የድል ግቦችን ጋናዊው አጥቂ ኮንኮኒ ሀፊዝ እና በየነ ባንጃ አስቆጥሯል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ መሆን ችሏል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ቀጣይ አመት ኢትዮጵያን ወክሎ በ አፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፍ ይሆናል። ቲክቫህ ስፖርት ሃምሌ 2 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethsport
Read the full story at tikvahethiopia ↗