ሆርሙዝ ድጋሜ ተዘጋ‼
ሆርሙዝ ድጋሜ ተዘጋ‼ በአሜሪካና በኢራን መካከል ከተቀሰቀሰው የሁለት ቀናት ተከታታይ ጥቃት በኋላ፣ በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በኩል የሚደረገው የጭነት መርከቦች እንቅስቃሴ መቆሙ ተገለጠ። በብሉምበርግ እና ክፕለር መረጃ መሠረት፣ ቀደም ሲል በቀን እስከ 59 ይደርስ የነበረው የመርከቦች መተላለፊያ ቁጥር አሁን ላይ ቆሟል በሚባል ደረጃ ቀንሶ ወደሁለት መርከቦች ብቻ ዝቅ ብሏል። በአሁኑ ወቅት በአካባቢው የሚታየው እንቅስቃሴ በኢራን በሚደገፈው ሰሜናዊ መስመር ላይ ብቻ የተወሰነ ሲሆን፣ በአሜሪካና ኦማን ኮሪደር ላይ ያለው የትራፊክ ፍሰት ሙሉ በሙሉ መገታቱ ታውቋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…
Read the full story at wasulife ↗