የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በክረምት ፕሮግራም ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ተማሪዎች ጥሪ ማድረግ ጀምረዋል።

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-07-09 11:18:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በክረምት ፕሮግራም ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ተማሪዎች ጥሪ ማድረግ ጀምረዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ላለፉት ዓመታት አቋርጦት የቆየውን የመምህራን የክረምት ትምህርት ስልጠና ዘንድሮ መስጠት እንደሚጀምር መገለፁ ይታወቃል። የስልጠና ፕሮግራሙ በዲግሪ ፕሮግራም በስምንት የትምህርት አይነቶች የሚሰጥ ነው። ዩኒቨርሲቲዎች በPGDT ፕሮግራም መማር ለሚፈልጉም ጥሪ እያደረጉ ነው። @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]