🚨 ሕገወጡ ሕወሃት ሰላም እና መረጋጋት እንዳይመጣ እንቅፋት የሚፈጥር የጥፋት ኃይል ነው።
🚨 ሕገወጡ ሕወሃት ሰላም እና መረጋጋት እንዳይመጣ እንቅፋት የሚፈጥር የጥፋት ኃይል ነው። ከጽንሰቱ ጀምሮ ጦርነት፣ ግጭት እና በዘር መከፋፈል የማንነት መገለጫዎቹ ናቸው፤ ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን። ይህ ቡድን ብሔር ተኮር እሳቤን በማራመድ፤ የሀገርን ሃብት በመዝረፍ እና ንጹሐንን በግፍ በመጨፍጨፍ ይታወቃል። የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር ዋና ሥራ አሥኪያጅ ዶክተር ገሠሠው ወንድም ሕወሃት በ27 ዓመት ቆይታው በወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ሕዝብ ላይ በደል ሲፈጽም እንደነበር አንስተዋል። 📌ሕገ ወጡ ሕወሃት በሥልጣን ዘመኑ በወልቃይት ሕዝብ ላይ ምን በደል ፈጸመ? 📢 በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽሟል። የሃይማኖት አባቶች እና ታሪክ አዋቂዎች እንዲገደሉ አድርጓል ብለዋል። 📢 በሺህዎች የሚቆጠሩ የሁመራ አካባቢ ተወላጆች ወደ ሱዳን እንዲሰደዱ…
Read the full story at amharamassmedia ↗