ብዝኀ ዘርፍ ኢኮኖሚ …
ብዝኀ ዘርፍ ኢኮኖሚ … ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና የመደመር እሳቤ፤ ከነጠላ ዘርፍ ጥገኝነት ተላቅቃ ወደ ዘርፈ-ብዙ የኢኮኖሚ ስርዓት እየተሸጋገረች ትገኛለች፡፡ የብዝኀ ዘርፍ ኢኮኖሚ አንዱና ዋነኛው ጥንካሬ የዘርፎች መደመር ነው። የግብርናው ዘርፍ ለኢንዱስትሪው የጥሬ እቃ ግብአት በማቅረብ፣ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ እሴት በመጨመር፣ እንዲሁም የአገልግሎት ዘርፉ ምርቱን ለገበያ በማድረስ በጋራ ይመጋገባሉ፡፡ ይህ የጋራ ትስስርና የመደመር እሳቤ የሀገር ውስጥ… https://www.fanamc.com/archives/318413
Read the full story at fanatelevision ↗