የጦርነት ሥጋት ተወግዶ የሰላም አየር ይንፈስ!

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-09 12:02:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጦርነት ሥጋት ተወግዶ የሰላም አየር ይንፈስ! #Ethiopia: ኢትዮጵያን ከማናቸውም ዓይነት ሥጋቶች ማላቀቅ ያስፈልጋል፡፡ በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች ዜጎች ከሥጋት ነፃ ሆነው የመኖር፣ የመሥራት፣ የመዘዋወርና ሀብት የማፍራት መብታቸው እንዲከበር ሁሉም ዓይነት ጥረቶች መደረግ አለባቸው፡፡ ጦርነት የሚካሄድባቸው አካባቢዎች ሁሉ ሰላም እንዲሆኑ፣ የጦርነት ሥጋት ያለባቸው ደግሞ ከዕልቂትና ከውድመት እንዲታቀቡ መፍትሔ ይፈለግ፡፡ ለዓመታት ከጦርነት ውስጥ ለመውጣት አለመቻል ከሚያስከትለው ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ በተጨማሪ፣ በአገር ህልውና ላይ ሊያስከትል የሚችለው መዘዝ ከባድ እንደሆነ ይታወቅ፡፡ ቅራኔዎች ሁሉ ወደ ትጥቅ ትግል እያመሩ ለሰላማዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎች ዕድል ባለመሰጠቱ፣ ኢትዮጵያና መላ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/157937/…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]