ቻይና እና ሩሲያ ግዙፍ የጦር መርከቦችን ያሳተፈ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ጀመሩ
ቻይና እና ሩሲያ ግዙፍ የጦር መርከቦችን ያሳተፈ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ጀመሩ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና እና ሩሲያ የባህር ኃይል ግዙፍ የጦር መርከቦችን ያሳተፈ የጋራ የባህር ላይ ወታደራዊ ልምምድ ጀምረዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በምስራቅ ቻይና ሻንዶንግ ግዛት የተጀመረው የባህር ላይ ልምምዱ ባለፈው ሰኞ የተጀመረውና ሦስት ምዕራፎች ያሉት የጋራ ልምምድ አካል መሆኑ ተመላክቷል። በዛሬው ዕለት በቻይና ቺንግዳው ወደብ የተጀመረው የጋራ የባህር ኃይል… https://www.fanamc.com/archives/318419
Read the full story at fanatelevision ↗