ለምርቃቱ የተገዛው በሬ ወግቶት የሞተው ወጣት የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈጸመ‼

WASULIFEneutral2026-07-09 12:59:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለምርቃቱ የተገዛው በሬ ወግቶት የሞተው ወጣት የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈጸመ‼ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ (Electrical Engineering) ዘርፍ በቅርቡ የተመረቀው ወጣት ፍሰሐ አስማማው፣ ለምርቃቱ ድግስ ተብሎ በተገዛው በሬ ተወግቶ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ የቀብር ስነ-ስርዓቱ ዛሬ ተፈጽሟል። ወጣቱ ከሳምንት በፊት ከተመረቀ በኋላ ደስታውን ከቤተሰቦቹ ጋር ለማክበር ወደ ትውልድ አካባቢው አምርቶ የነበረ ቢሆንም፣ በትላንትናው ዕለት ለድግስ የተዘጋጀው በሬ በድንገት ወግቶት ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። የቀብር ስነ-ስርዓት ዛሬ በጋይንት (ጎብጎብ) ቀራኒዮ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን፣ ወዳጅ ዘመዶቹ፣ የክፍል ጓደኞቹና የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት ተፈጽሟል። የነገው የሀገር ተስፋና የቤተሰቡ መከታ የነበረው ወጣት ፍሰሐ በአጭር መቀጠፉ ያሳዝናል።ለቤተሰቦቹ መፅናናትን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]