በአሜሪካ በተፈፀሙ የሁለት ምሽት ጥቃቶች 14 ሰዎች መገደላቸዉን ኢራን አስታወቀች
በአሜሪካ በተፈፀሙ የሁለት ምሽት ጥቃቶች 14 ሰዎች መገደላቸዉን ኢራን አስታወቀች የኢራን የጤና ሚኒስቴር በዚህ የቅርብ ጊዜ የጦርነት ዙር 14 ሰዎች መሞታቸውን አስታውቋል።እሮብ እና ሀሙስ በኢራን ውስጥ በአምስት ግዛቶች ላይ ያነጣጠሩ የአሜሪካ ጥቃቶች 78 ሰዎች መቁሰላቸውን የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሆሴይን ኬርማንፑር ተናግረዋል። ከቆሰሉት መካከል 47 ሰዎች በሆስፒታል ውስጥ እንዳሉ አክለዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በኢራን ደቡባዊ ክፍል የሚገኘው የኢራንሻህር ግዛት ገዥ ለመንግስት ሚዲያዎች እንደተናገሩት አንድ ሰው በአውሮፕላን ማረፊያ ህንጻ ላይ በተፈጸመ ጥቃት መሞቱን ተናግረዋል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "በድጋሚ በኃይልን እንመታቸዋለን" በማለት ከተናገሩ በኋላ፤ የአሜሪካ ጦር ኢራን ላይ አዲስ ዙር ጥቃት ከፈተ።የሆርሙዝ ወሽመጥ የወደብ ከተሞች የሆኑትን ሲሪክን እና…
Read the full story at zena24now ↗