የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና ኢጋድ የቀጣናዊ የፀጥታ ትብብር ስትራቴጂያዊ ስምምነት ተፈራረሙ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና ኢጋድ የቀጣናዊ የፀጥታ ትብብር ስትራቴጂያዊ ስምምነት ተፈራረሙ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) በቀጣናዊ የፀጥታ ትብብር ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂያዊ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ተፈራርመውታል፡፡ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚሁ… https://www.fanamc.com/archives/318443
Read the full story at fanatelevision ↗