‹‹አጀንዳቸውን ያቀረቡ ታጣቂ ኃይሎች በአገራዊ ጉባዔው በተወካዮቻቸው አማካይነት ይሳተፋሉ›› የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን
‹‹አጀንዳቸውን ያቀረቡ ታጣቂ ኃይሎች በአገራዊ ጉባዔው በተወካዮቻቸው አማካይነት ይሳተፋሉ›› የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን #Ethiopia: የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሦስት ታጣቂ ኃይሎች አጀንዳዎቻቸውን ማቅረባቸውን በማስታወስ፣ በዋናው አገራዊ ጉባዔ በተወካዮቻቸው አማካይነት እንደሚሳተፉ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለአገራዊ ጉባዔው እያደረጋቸው የሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችንና ለተሳታፊዎች ግልጽ መሆን ያለባቸውን ጉዳዮች በሚመለከት፣ ሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጥ ነው ይህንን የገለጸው፡፡ ኮሚሽኑ ጫካ የሚገኙ ታጣቂ ኃይሎችንና ራሳቸውን ከምክክሩ ያገለሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፣ በምምክሩ ለማሳተፍ የሚያደርገው የመጨረሻ ሙከራ ስለመኖሩ ከሪፖርተር ለቀረበላቸው ጥያቄ ማብራሪያ የሰጡት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን... 🔗…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗