አያቶላህ ዓሊ ኻምኔይ ተቀበሩ‼

WASULIFEneutral2026-07-09 16:42:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

አያቶላህ ዓሊ ኻምኔይ ተቀበሩ‼ ባለፈው የካቲት ወር በአሜሪካና እስራኤል ጥቃት የተገደሉት የኢራን የፖለቲካና የሃይማኖት መሪ አያቶላህ ዓሊ ኻምኔይ፣ ዛሬ በትውልድ ስፍራቸው ማሽሃድ ውስጥ ተቀብረዋል። በቀብር ሥርዓቱ ላይ በመቶ ሺህ የሚቆጠር የኢራን ሕዝብ የብቀላ ጥሪ ምልክት የሆነውን ቀይ አርማ እያወለበለበ የተገኘ ሲሆን፣ አሜሪካ ከቀብሩ ጥቂት ሰዓታት በፊት የቴህራን-ማሽሃድ የባቡር መስመርን ጨምሮ የተለያዩ የሀገሪቱን መሠረተ-ልማቶች ማውደሟ ተገልጿል። የአባታቸውን ሥልጣን የተረከቡት አዲሱ ላዕላይ መሪ ሞጅታባ ኻምኔይ፣ እስካሁን ለሕዝብ እይታ ያልቀረቡ ሲሆን በዛሬው የቀብር ሥርዓት ላይም አልተገኙም። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ====================…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]