በማህበራዊ ሚዲያ በህክምና ባለሙያዎች የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች አሳስቦኛል ሲል የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታወቀ

ZENA24NOWneutral2026-07-09 16:43:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

በማህበራዊ ሚዲያ በህክምና ባለሙያዎች የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች አሳስቦኛል ሲል የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታወቀ ያለፈቃድ የሕክምና መሣሪያዎችንም ሆነ መድኃኒቶችን በሚያስተዋውቁ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ባለሥልጣኑ አስታውቋል።የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነትና የኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አበራ ደመቀ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት በጤና ባለሙያዎች የሚደረግ የማስተዋወቅ ተግባር ሊከናወን የሚችለው በባለሥልጣኑ ዕውቅና በተሰጠው አካል ብቻ ነው። ይህም በባለስልጣኑ መድኃኒት እና መሳሪዎችን ለማስተዳደር በወጣ መመሪያ ይደነግጋል።ሆኖም አሁን ላይ የጤና ባለሙያዎችም ይሁኑ በዘርፉ ባልተሰማሩ ሰዎች በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የህክምና መሳሪያዎችን እና መድኃኒቶችን እያስተዋወቁ መሆናቸው ስጋት እንደሆነበት ተቋሙ ገልጿል።ለጉዳዮ መፍትሄ ለማምጣት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]