ኢራን አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች በሚል በኩዬት የአሜሪካ የጦር ካምፕ ላይ በፈፀመችው ጥቃት ከፍተኛ ቃጠሎ ተነስቶ ከባድ ጉዳት ደርሷል። ይህንን ጥቃት ተከትሎ በዛሬው ዕለት አሜሪካ በኢራን ከ90 በላይ ኢላማዎችን መምታቷን አስታውቃለች።
ኢራን አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች በሚል በኩዬት የአሜሪካ የጦር ካምፕ ላይ በፈፀመችው ጥቃት ከፍተኛ ቃጠሎ ተነስቶ ከባድ ጉዳት ደርሷል። ይህንን ጥቃት ተከትሎ በዛሬው ዕለት አሜሪካ በኢራን ከ90 በላይ ኢላማዎችን መምታቷን አስታውቃለች። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗