ኢራን አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች በሚል በኩዬት የአሜሪካ የጦር ካምፕ ላይ በፈፀመችው ጥቃት ከፍተኛ ቃጠሎ ተነስቶ ከባድ ጉዳት ደርሷል። ይህንን ጥቃት ተከትሎ በዛሬው ዕለት አሜሪካ በኢራን ከ90 በላይ ኢላማዎችን መምታቷን አስታውቃለች።

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-09 16:47:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢራን አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች በሚል በኩዬት የአሜሪካ የጦር ካምፕ ላይ በፈፀመችው ጥቃት ከፍተኛ ቃጠሎ ተነስቶ ከባድ ጉዳት ደርሷል። ይህንን ጥቃት ተከትሎ በዛሬው ዕለት አሜሪካ በኢራን ከ90 በላይ ኢላማዎችን መምታቷን አስታውቃለች። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]