የአእምሯዊ ንብረት ሥርዓት ለፈጠራና ዘላቂ ልማት ያለውን ሚና ለመጠቀም በትኩረት እየተሰራ ነው
የአእምሯዊ ንብረት ሥርዓት ለፈጠራና ዘላቂ ልማት ያለውን ሚና ለመጠቀም በትኩረት እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአእምሯዊ ንብረት ሥርዓት ለፈጠራና ዘላቂ ልማት ያለውን ሚና ለመጠቀም በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወልዱ ይመሰል፡፡ 68ኛው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፥ ኢትዮጵያ ፈጠራን እና ዘላቂ ልማትን ለማበረታታት ያከናወነቻቸውን… https://www.fanamc.com/archives/318446
Read the full story at fanatelevision ↗