ዳግም ያገረሸው የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት

EBCNEWSNOWneutral2026-07-09 16:52:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዳግም ያገረሸው የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት ከሳምንታት በፊት በአሜሪካ እና ኢራን መካከል በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ወደ ሰላማዊ አየር የተመለሰው መካከለኛው ምስራቅ በሁለቱ ሀገራት መካከል ዳግም በተቀሰቀሰው ጦርነት ውጥረት ውስጥ ገብቷል:: የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት አክትሟል ብለው ከተናገሩ በኋላ፣ የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ በሁለት ዙር በፈጸመው ወታደራዊ ጥቃት ከ90 በላይ ወታደራዊ ኢላማዎች መምታቱን አስታውቋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]