የአዲስ አበባ ከተማ የኮንስትራክሽን ማዕድናት ቁፋሮና አስተዳደርን የሚመራ አጠቃላይ መመሪያ ወጣ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-09 19:39:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዲስ አበባ ከተማ የኮንስትራክሽን ማዕድናት ቁፋሮና አስተዳደርን የሚመራ አጠቃላይ መመሪያ ወጣ። የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በከተማዋ ክልል ውስጥ የሚካሄደውን የኮንስትራክሽን ማዕድናት ፍለጋ፣ ምርት እና ስርጭት በዝርዝር የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ አወጣ። "የኮንስትራክሽን ማዕድን ፈቃድ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 191/2018" የተሰኘው ይህ ሰነድ፣ ከዚህ ቀደም በዘርፉ ይታዩ የነበሩ የአሰራር ክፍተቶችን በመድፈን ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ሥርዓት ለመዘርጋት ያለመ ነው ይላል። መመሪያው ዋና ዋና የፈቃድ ዓይነቶችን የለየ ሲሆን፣ እነሱም አምርቶ የመሸጥ፣ ለመንግሥት ልማት ሥራዎች አምርቶ የመጠቀም፣ ምርት ለማንሳት የሚሰጥ ፈቃድ፣ ከስራው ጋር ተዘማጅነት ያላቸውን ማሽኖች መትከያ ፈቃድ እንዲሁም ሌሎች ፈቃዶች ይገኙበታል። ፈቃድ የሚሰጥባቸው የኮንስትራክሽን ማዕድን…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]