" በዚህ ኑሮ ውድነት ዘይት ለማይገዛ የጡረታ ገንዘብ ለሀገር የለፉ ባለውለታዎች በዚህ ልክ ባይገላቱ ጥሩ ነው " - ጡረተኞች
" በዚህ ኑሮ ውድነት ዘይት ለማይገዛ የጡረታ ገንዘብ ለሀገር የለፉ ባለውለታዎች በዚህ ልክ ባይገላቱ ጥሩ ነው " - ጡረተኞች ዛሬ በሀዋሳ ከተማ በተለያዩ ባንክ ቤቶች በር ላይ ከወትሮው በተለየ መልኩ በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው አረጋዊያን እናቶችና አባቶች ተሰልፈው የተመለከተው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ቤተሰብ ጉዳዩን ለማጣራት ሞክሯል። ተዘዋውረን በተመለከትናቸው፣ የተለያዩ የባንክ ቅርንጫፎች በርከት ያሉ ጡረተኞች ተሰልፈውና ገሚሱም ተቀምጠው ወረፋ በመጠባበቅ ላይ የነበሩ ሲሆን የሰልፉን ምክንያትና ስላለው ሁኔታ ቲክቫህ ኢትዮጵያ አነጋግሯቸዋል። ጡረተኞች እንደሚሉት ከዚህ ቀደም በየዓመቱ የጡረታ ውል ማደስና ቆጠራ ከሐምሌ ወር ጀምሮ እየተከናወነ ጎን ለጎን ክፍያው ይፈፀም እንደነበር በመግለፅ ዘንድሮ ባንኮች " ሳታሳድሱ የጡረታ ገንዘብ አይከፈላችሁም " በማለታቸው…
Read the full story at tikvahethiopia ↗