" አስፈላጊው በጀት እንዲመጣ ተደርጎ ተማሪዎቹ በግቢው እንዲቆዩ ተደርጓል " - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-10 00:25:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

" አስፈላጊው በጀት እንዲመጣ ተደርጎ ተማሪዎቹ በግቢው እንዲቆዩ ተደርጓል " - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ከትግራይ ክልል የመጡ ተማሪዎች፣ በክልሉ አለ ባሉት " አስገዳጅ የውትድርና ምልመላ " እና የጸጥታ ስጋት ምክንያት ወደ ቤተሰቦቻቸው መመለስ እንደማይችሉ ገልጸው፤ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር የክረምት ማደሪያ (ዶርሚተሪ) እንዲፈቅድላቸው በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። ተማሪዎቹ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላኩት አቤቱታቸው፤ ወደ ክልሉ መመለሳቸው ከአካላዊ ደህንነት ስጋት ባለፈ፣ የጀመሩትን የከፍተኛ ትምህርት ጉዞ ሙሉ በሙሉ ሊያቋርጥባቸው እንደሚችልም መግለጻቸው ይታወሳል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተማሪዎች በግቢው ውስጥ ክረምቱን እንዲያሳልፉ የተፈቀደላቸው መሆኑን ከተማሪዎቹ ሰምቷል። ተማሪዎቹ ያቀረቡትን ቅሬታ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]