የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሚዛን አማን የቅደመ ምረቃ በረራ ጀመረ

FANATELEVISIONneutral2026-07-10 10:02:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሚዛን አማን የቅደመ ምረቃ በረራ ጀመረ ‎አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሚዛን አማን ከተማ የሚያደርገውን የቅደመ ምረቃ በረራ በዛሬው ዕለት ጀምሯል። ‌‎በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ኤርፖርቶች ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጌታነህ አደራ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የመንግሥት ዋና ተጠሪ ፍቅሬ አማን እና ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ሚዛን አማን… https://www.fanamc.com/archives/318485

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]