ወደ ሚዛን አማን በረረ‼
ወደ ሚዛን አማን በረረ‼ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ በተገነባው የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ የሙከራ በረራ በይፋ ጀምሯል። አየር መንገዱ ወደ ስፍራው በሳምንት ሦስት ቀናት መደበኛ በረራ እንደሚያደርግ ታውቋል። የአየር በረራ አገልግሎቱ መጀመር የህዝብን የቆየ ጥያቄ ከመመለሱም በላይ፣ ለአዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ትልቅ የልማት እምርታ ይዞ ይመጣል ተብሏል። ክልሉ በማዕድን፣ በግብርና፣ በቱሪዝምና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ያለውን እምቅ አቅም ለመጠቀምና ሰፊ ኢንቨስትመንት ለመሳብ ለሚያደርገው ጥረት የትራንስፖርት መከፈቱ ከፍተኛ እገዛ እንደሚያደርግ ተገልጿል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…
Read the full story at wasulife ↗