በደቡባዊ ስፔን በተቀሰቀሰ ሰደድ እሳት ቢያንስ የ12 ሰዎች ህይወት አለፈ

ZENA24NOWneutral2026-07-10 11:02:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡባዊ ስፔን በተቀሰቀሰ ሰደድ እሳት ቢያንስ የ12 ሰዎች ህይወት አለፈ በስፔን ደቡባዊ አንዳሉሲያ ክልል ውስጥ በፍጥነት እየተዛመተ በመጣ ሰደድ እሳት ቢያንስ 12 ሰዎችን ገድሏል።የክልሉ ባለስልጣናት አርብ ዕለት በክልሉ ውስጥ የተመዘገበው እጅግ ገዳይ የእሳት ቃጠሎ መሆኑን አስታዉቀዋል፣ በርካታ ተጨማሪ ሰዎች እስካሁን እንዳልተገኙም ይፋ ተደርጓል። ባለስልጣናት የእሳቱን መንስኤ እስካሁን አላረጋገጡም፣ ይህ ሰደድ እሳት አገሪቱ ያጋጠመዉ ከፍተኛ የሙቀት መጠን እያሳለፈች ባለችበት ወቅት ነው። እሳቱ ሐሙስ ከሰዓት በኋላ በአልሜሪያ ግዛት በሎስ ጋላርዶስ ማዘጋጃ ቤት በሚገኘው ኤን-340 አውራ ጎዳና አቅራቢያ ተቀስቅሷል። ኃይለኛ ነፋስ እሳቱን በፍጥነት ወደ አጎራባች ቤዳር ማዘጋጃ ቤት አቀጣጥሎታል።የአካባቢው ባለስልጣናት እንደዘገቡት የአደጋ ጊዜ አገልግሎቶች በርካታ ተጎጂዎችን ከአንድ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]