ባለፉት አስራ አንድ ወራት አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ15 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ
ባለፉት አስራ አንድ ወራት አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ15 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ የክልሉን ገጽታ ለመገንባት በክልሉ የሚከበሩ ባህላዊ፣ ሀይማኖታዊና ህዝባዊ ክብረ በዓላትን በማስተባበር፣ የቱሪስት መዳረሻዎችን የማልማትና የማስተዋወቅ ስራ መከናወኑን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ እምቢአለ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ባለፉት አስራ አንድ ወራት በርካታ ቱሪስቶች ክልሉን ጎብኝተዋል፡፡ከ17 ሚሊዮን የሚበልጡ የአገር ውስጥ እና ከ53 ሺህ በላይ የሚሆኑ የውጭ አገር ቱሪስቶች ክልሉን እንደጎበኙ ተናግረዋል፡፡ ከአገር ውስጥ እና ከውጪ ሃገር ቱሪስቶች በድምሩ 15 ቢሊዮን 418 ሚሊዮን 520 ሺህ 694 ብር ገቢ ተገኝቷል ሲሉ አክለዋል፡፡ ዘርፋን ለማበረታታት ቁጥራቸው ከ25 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት…
Read the full story at addis_reporter ↗