ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ የላቀ የሕክምና ማዕከልን ሥራ አስጀመሩ

FANATELEVISIONneutral2026-07-10 11:14:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ የላቀ የሕክምና ማዕከልን ሥራ አስጀመሩ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ውስጥ የተገነባውን አዲስ የላቀ የሕክምና ማዕከል መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ለታካሚዎች ዘመኑን የዋጀ የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥ “አዲስ የላቀ የሕክምና ማዕከል” መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ብለዋል። ነባሩ ሆስፒታል በጣም በማርጀቱ… https://www.fanamc.com/archives/318489

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]