በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ተጠቂ የነበሩ አካባቢዎችን ወደ አምራችነት ያሸጋገረው የመስኖ ልማት…

FANATELEVISIONneutral2026-07-10 11:14:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ተጠቂ የነበሩ አካባቢዎችን ወደ አምራችነት ያሸጋገረው የመስኖ ልማት… አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመስኖ ልማት የተሰጠው ትኩረት በድርቅ ተጠቂ የነበሩ አካባቢዎችን ወደ አምራችነት አሸጋግሯል አለ የክልሉ ግብና ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ኃላፊ በሪሶ ፈይሳ እንዳሉት÷ በክልሉ የተዘረጉ ዘመናዊ አሠራሮች፣ የተሳለጠ የግብዓት አቅርቦት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር የግብርናውን ዘርፍ ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋግረዋል። ባለፉት ዓመታት በባህላዊ መሣሪያዎች ብቻ ተደግፎ የነበረው… https://www.fanamc.com/archives/318492

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]