እነሆ ዛሬም ሌላ አዲስ የላቀ የህክምና ማዕከል ተመርቋል፦ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
እነሆ ዛሬም ሌላ አዲስ የላቀ የህክምና ማዕከል ተመርቋል፦ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ውስጥ ዘመኑን የዋጀ የህክምና አገልግሎት የሚሰጥ እና የቅርብ ጊዜ ቴክኖሎጂዎችን ያሟላ ባለ 7 ወለል "የላቀ የህክምና ማዕከል" ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ:: ይህ ግዙፍ ማዕከል በነባሩ ሆስፒታል የነበረውን አቅም በእጥፍ የሚያሳድግ ነው
Read the full story at ebcnewsnow ↗