በውኃ እና ሳኒቴሽን ዘርፍ አፍሪካ አበረታች እምርታ አስመዝግባለች፦ ተመድ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-10 11:14:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

በውኃ እና ሳኒቴሽን ዘርፍ አፍሪካ አበረታች እምርታ አስመዝግባለች፦ ተመድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የ2026 የዘላቂ ልማት ግብ 6 (SDG 6) አጠቃላይ ሪፖርት አፍሪካ በውኃ እና ሳኒቴሽን ዘርፍ እያስመዘገበች ያለውን አዎንታዊ ለውጥ ይፋ አድርጓል:: ከድንበር ተሻጋሪ የውኃ ትብብር አኳያ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ መሻሻል ታይቷል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]