"ኢራኖች ሊገሉኝ ነው።ልዩ የግድያ እቅድ ወጥቶብኛል" ትራምፕ
"ኢራኖች ሊገሉኝ ነው።ልዩ የግድያ እቅድ ወጥቶብኛል" ትራምፕ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን እኔን ለመግደል እያሴረች ነው ሲሉ ተናግረዋል። ይህ እቅድ መኖሩን የሰሙት ከእስራኤል መሆኑን ገልጸዋል። የእስራኤል የደህንነት ተቋም (ሞሳድ)፣ የቀድሞውን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለመግደል በኢራን በኩል እየተጠነሰሰ ያለን የደባ ሴራ መረጃ ለአሜሪካ ማዕከላዊ ደህንነት ኤጀንሲ (CIA) ማጋራቱን ሲኤንኤን ዘግቧል። ይህን ተከትሎ ዶናልድ ትራምፕ በሰጡት መግለጫ፣ በኢራን የለመደባ ታርጌት ዝርዝር ውስጥ ቀዳሚ መሆናቸውንና በማንኛውም ሰዓት ህይወታቸው አደጋ ላይ ሊወድቅ እንደሚችል ገልጸዋል። ኢራናዊያን በቴህራን ህንፃዎች ላይ ከላይ በምስል የሚታየውን "we will ...Trump"የሚለውን ለጥፈው ታይተዋል። ይህ የደህንነት ስጋት የመነጨው አሜሪካ ቀደም ሲል የኢራኑን…
Read the full story at wasulife ↗