በጉራጓዘር  መንደር የቤት ውስጥ ወሊድን ሙሉ ለሙሉ ማስቀረት ተቻለ

ZENA24NOWneutral2026-07-10 12:57:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጉራጓዘር መንደር የቤት ውስጥ ወሊድን ሙሉ ለሙሉ ማስቀረት ተቻለ በጉራጌ ዞን አረቅጥ ከተማ የጉራጓ ዘርን መንደር ከቤት ውስጥ ወሊድ ነፃ ማድረግ መቻሉን የአረቅጥ ከተማ ጤና ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተክሌ ምስጋኑ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ ተናግረዋል ። በመንደሩ ውስጥ የሚገኙ ነፍሰጡር እናቶች በባህላዊ መንገድ በቤታቸው መውለድን ሙሉ ለሙሉ አቁመው በጤና ተቋማት የእርግዝና ክትትል እያደረጉ እንደሚገኙ ተጠቁሟል ። ይህም በቤት ውስጥ በሚደረግ ወሊድ ምክኒያት በእናቶችና በህፃናት ሊደርስ የሚችለውን የሞት አደጋ፣ ከፍተኛ የደም መፍሰስና ሌሎችንም የጤና እክሎች በዘላቂነት ለማስቀረት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጉን ኃላፊዉ አስገንዝበዋል ።በኢትዮጵያ በወሊድ ሳቢያ የሚከሰትን የእናቶች ሞት ለመቀነስ እየተሰሩ ካሉ ስራዎች መካከል በጤና ተቋማት በሰለጠኑ ባለሙያዎች የሚሰጥን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]