(ዘ-ሐበሻ ዜና) ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ.. ቴህራን ድርድሩ እንዲቀጥል ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት አሜሪካ ከኢራን ጋር ውይይቷን ለመቀጠል መስማማቷን አስታወቁ።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ.. ቴህራን ድርድሩ እንዲቀጥል ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት አሜሪካ ከኢራን ጋር ውይይቷን ለመቀጠል መስማማቷን አስታወቁ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን ይበሉ እንጂ፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት ግን ሙሉ በሙሉ አብቅቷል ሲሉ አክለው ገልጸዋል።
Read the full story at zehabeshanews ↗