በርንሃም ቀጣዩ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሊሾሙ ነው

ZENA24NOWneutral2026-07-10 15:06:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

በርንሃም ቀጣዩ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሊሾሙ ነው አንዲ በርንሃም የሌበር ፓርቲ አባላት አብዛኛዎቹ ሰር ኬይር ስታርመርን እንዲተኩ ከመረጡ በኋላ ቀጣዩ የሌበር ፓርቲ መሪ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን ሌላ እርምጃ ወስዷል።የበርንሃም የሌበር ፓርቲ አመራር ጥያቄ ከ403 የሌበር ፓርቲ አባላት መካከል 322 ድጋፍ አግኝተዋል፡፡ ይህም ተቀናቃኞቻቸዉ በድምጽ ረገድ ከእርሳቸዉ ጋር ለመወዳደር የማይቻል ከመሆኑ በፊት ከሚያስፈልገው 323 አባላት ውስጥ አንድ ብቻ እንዲያንስ ያደርገዋል። አንዳንድ የፓርላማ አባላት ሐሙስ ዕለት ድምጽ መስጠት እንዳልቻሉ ነገር ግን ወደ ፓርላማ ከተመለሱ በኋላ በርንሃምን እንደሚደግፉ ይናገራሉ። እንደሚጠበቀው ማንም ሰው ወደ ውድድሩ ካልገባ፣ በርንሃም በሚቀጥለው ሳምንት የሌበር ፓርቲ መሪ ተብለዉ ይሾማሉ፣ ከአስር ቀናት በኃላ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]