❌ ከአፈና እስከ ሀገር ክህደት፤ የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን የዘወትር ባህሪ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-10 15:16:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

❌ ከአፈና እስከ ሀገር ክህደት፤ የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን የዘወትር ባህሪ ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን በሰሜኑ የጦርነት ወቅት ያስከተለው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት በታሪክ መዝገብ ውስጥ በጥቁር ቀለም የሰፈረ አሳዛኝ ተግባር መኾኑ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ይህ ሕገ ወጥ ኃይል በፈጸመው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ሳይማር ዛሬም እናቶች የለቅሶ ካባ እንዲደርቡ፤ ሕጻናት ወላጅ አልባ እንዲኾኑ እና የበርካታ ታዳጊዎችን የነገ ተስፋ በደም አፋሳሽ ጦርነት እና በርካሽ ፖለቲካ ሕይወት መቅጠፉን ቀጥሎበት ይገኛል። ​ሕገወጡ ቡድን በሰሜኑ ጦርነት የፈጸመው ድርጊት ዘመን የማይሽረው እና ታሪክ ይቅር የማይለው ታላቅ ቁስል ቢኾንም የኢትዮጵያ መንግሥት ጉዳዩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እና የዜጎች ሕይወት መጥፋትን ለማስቀረት ሲል የሰላም አማራጮችን እና ድርድሮችን በመጠቀም የሰላም በር ከፍቶ የፕሪቶሪያ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]