የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት ለሁለንተናዊ ብልጽግና…

FANATELEVISIONneutral2026-07-10 15:22:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት ለሁለንተናዊ ብልጽግና… አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የዲጂታል ገንዘብ ዝውውርን የሁለንተናዊ ብልጽግናዋ ወሳኝ ምሰሶ አድርጋ እየተከተለች ትገኛለች። አስደናቂ የኢኮኖሚና የቴክኖሎጂ ሽግግር ምዕራፍ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ በጥሬ ገንዘብ ላይ ከተመሰረተ አሰራር ወጥታ በዲጂታል ምህዳር በየዓመቱ በትሪሊየን የሚቆጠር የገንዘብ ዝውውር ወደሚከናወንባት ሀገር ተቀይራለች። የመሰረተ ልማት መስፋፋትና የቴሌኮም ዘርፉ ማደግ ደግሞ ለተመዘገበው… https://www.fanamc.com/archives/318519

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]