በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ በፔንሲዮን እና እንግዳ ማረፊያዎች ላይ አዲስ የ5% ታክስ ተጣለ

FASTMEREJAneutral2026-07-10 15:23:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ በፔንሲዮን እና እንግዳ ማረፊያዎች ላይ አዲስ የ5% ታክስ ተጣለ #FastMereja I የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በደንብ ቁጥር 204/2018 ላይ ሆቴሎች፣ ሪዞርቶች፣ ሎጆች፣ ፔንሲዮኖች እና እንግዳ ማረፊያዎች ላይ አዲስ የ5% የመኝታ አገልግሎት ታክስ ጥሏል፡፡ ከሆቴል እና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋም ከመኝታ አገልግሎት ማዘጋጃቤታዊ ታክስ ለመጣል የወጣው ደንብ ላይ እንደተመለከተው፤ ተቋማቱ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት የመኝታ አገልግሎት ሰጥተው ከሚያገኙት ገቢ ላይ 5% እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። ይህ ደንብ ተግባራዊ የተደረገው የከተማ አስተዳደሩ የገቢ አቅሙን ለማሳደግና መሰረተ ልማቶችን ለማሻሻል እንደሆነ ተገልጾአል። የመኝታ አገልግሎት ሰጪዎች የክፍል ብዛታቸውንና የዋጋ ዝርዝራቸውን ለገቢዎች መስሪያ ቤት ማሳወቅ እንዳለባቸው ደንቡ ጠቅሷል፡፡…

Read the full story at fastmereja ↗
AdYour ad here[email protected]