ቅናትና ቅባት!

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-10 15:23:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቅናትና ቅባት! #Ethiopia: ጉዞ ከቡልቡላ ማርያም ወደ ወደ ቦሌ ነው። ሕይወት አመሏ ብዙ ነው። መልኳ እያደር ይለዋወጣል። የጠበቁት ይቀርና ያላሰቡት ይከሰታል። የሠጉበት ነገር ጭምድድ አድርጎ እያሰረ በጭንቀት ይንጣል። ይኼኔ ታዲያ፣ ‹‹የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል›› ብለው እንዲተርቱ ይገፋፋል። ይህች ነፍስ ተብዬ በሥጋ ከተማ ውስጥ የተሸሸገች ታላቅ ሚስጥር ነች፡፡ የሁለመናን ሚዛን እየጠበቀች እስከ ፍፃሜ ትገሰግሳለች፡፡ ስለዚህም ሕይወት ምን ብትከብድ፣ ኑሮ ምን እያደር ፊቷ ቢጠቁር መኖር ይፈቀር ዘንድ ግድ ታስብላለች፣ ነፍስ ታሳሳለችና ይባላል። በሕይወት ጎዳና ላይ ወዲያና ወዲህ ስንል ቀናችንና ዘመናችን እየተጠናቀቀ እንቅፋቱ ሲበዛብን፣ በነፍስ ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/157919/ ----------||…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]