በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ደኅንነቱ የተጠበቀ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ኢትዮጵያ አበረታች ሥራዎችን እያከናወነች ነው፡- ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

EBCNEWSNOWneutral2026-07-10 15:23:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ደኅንነቱ የተጠበቀ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ኢትዮጵያ አበረታች ሥራዎችን እያከናወነች ነው፡- ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፉ የፓርላማ የመረጃና ደኅንነት ፎረም ላይ፣ ኢትዮጵያ ደኅንነቱ የተጠበቀ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እየሠራች መሆኑን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ገለጹ:: ዋና ዳይሬክተሩ ለፎረሙ ተሳታፊዎች በሰጡት ማብራሪያ፣ ኢትዮጵያ በዘርፉ ያላትን ተጠቃሚነት ለማስፋትና ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያስችሉ በርካታ መሠረተ ልማቶችን በመገንባት ላይ እንደምትገኝ አስታውቀዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]