የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች አመራረጥ ሂደት በአሃዞች

EBCNEWSNOWneutral2026-07-10 15:23:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች አመራረጥ ሂደት በአሃዞች የሀገራችንን የወደፊት እጣ ፈንታ በጋራ መግባባት ለመወሰን የተቋቋመው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ ፍፁም ግልጽና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ የተዋቀረ ለመሆኑ ዋና ማሳያዎቹ የሚከተሉት ታሪካዊ አሃዞች ናቸው፦ በመጀመሪያው ምዕራፍ በሰፊው የሕዝብ ተሳትፎና ጥቆማ 632 ዕጩ ዜጎች ለኮሚሽነርነት የቀረቡ ሲሆን፣ በጥንቃቄ በተደረገ ማጣራት 42 ዕጩዎች በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አማካኝነት ለመጨረሻው ውድድር መቅረብ ችለዋል:: ከእነዚህም መካከል አጠቃላይ ታሪካዊውን የሀገራዊ ምክክር ሂደት በገለልተኝነትና በነፃነት እንዲመሩ 11ቱ ኮሚሽነሮች በይፋ ተመርጠው ኃላፊነታቸውን ተረክበዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]