ሀገር እናለምልም
ሀገር እናለምልም የሀገራችንን የተፈጥሮ ውበትና ለምለም ገጽታ በዘላቂነት ለመጠበቅ እያንዳንዳችን የምናደርገው አረንጓዴ አሻራ እና የተፈጥሮ እንክብካቤ ወሳኝ ነው:: ይበልጥ የምትዋብ የተፈጥሮ ሚዛኗ የተጠበቀ እና በሁሉም መስክ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ በጋራ እንነሳ፤ ሀገራችንን በጋራ እናልማ!
Read the full story at ebcnewsnow ↗ሀገር እናለምልም የሀገራችንን የተፈጥሮ ውበትና ለምለም ገጽታ በዘላቂነት ለመጠበቅ እያንዳንዳችን የምናደርገው አረንጓዴ አሻራ እና የተፈጥሮ እንክብካቤ ወሳኝ ነው:: ይበልጥ የምትዋብ የተፈጥሮ ሚዛኗ የተጠበቀ እና በሁሉም መስክ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ በጋራ እንነሳ፤ ሀገራችንን በጋራ እናልማ!
Read the full story at ebcnewsnow ↗