ኢትዮጵያ እና ኬንያ አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ስምምነት ተፈራረሙ
ኢትዮጵያ እና ኬንያ አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ስምምነት ተፈራረሙ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከኬንያው የኤሌክትሪክ ኃይል ኩባንያ (KPLC) ጋር አዲስ የኃይል አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል:: በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል በ24 ብር ከ07 ሳንቲም፣ እንዲሁም ለዲማንድ ቻርጅ 1 ሺህ 10 ብር ከ89 ሳንቲም ታሳቢ በማድረግ ለጎረቤት ሀገር ኬንያ የምታቀርብ ይሆናል
Read the full story at ebcnewsnow ↗