ከ18 ሚሊየን በላይ ዜጎች የአማራ ክልል የመስህብ ሥፍራዎችን ጎበኙ

FANATELEVISIONneutral2026-07-10 15:55:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከ18 ሚሊየን በላይ ዜጎች የአማራ ክልል የመስህብ ሥፍራዎችን ጎበኙ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ከ18 ሚሊየን በላይ የሀገር ውስጥ ዜጎች በአማራ ክልል የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ጎብኝተዋል አለ የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ መልካሙ ጸጋዬ እንዳሉት ፥ በክልሉ የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎችን በማልማት የጎብኚዎችን ቁጥር ለማሳደግ እየተሰራ ነው። በዓመቱ ከ18 ሚሊየን በላይ ዜጎች በክልሉ የሚከወኑ ኃይማኖታዊና… https://www.fanamc.com/archives/318506

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]