የአውሮፓ ኃያላን ፍልሚያ በሎስ አንጀለስ ስፔን ከቤልጂየም
የአውሮፓ ኃያላን ፍልሚያ በሎስ አንጀለስ ስፔን ከቤልጂየም በ23ኛው የዓለም ዋንጫ እጅግ ተጠባቂ በሆነው የሩብ ፍፃሜ መርኃ ግብር፣ ዛሬ ምሽት 4፡00 ሰዓት በሎስ አንጀለስ ስታዲየም የአውሮፓ ሻምፒዮኗ ስፔን ከቤልጂየም ጋር እጅግ አጓጊ ፍልሚያዋን ታደርጋለች:: በአሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፎንቴ የምትመራው ስፔን በውድድሩ እስካሁን አንድም ጎል ባለማስተናገድ ብቸኛዋ ጠንካራ ቡድን ስትሆን፣ ግብ ጠባቂያቸው ኡናይ ሲሞን መረቡን ሳያስደፍር አዲስ ታሪክ እያስመዘገበ ይገኛል
Read the full story at ebcnewsnow ↗