የአፍሪካ የህክምና ትምህርት ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ የቱሪዝም መዳረሻዎችንና ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት በምስል፦

EBCNEWSNOWneutral2026-07-10 15:56:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአፍሪካ የህክምና ትምህርት ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ የቱሪዝም መዳረሻዎችንና ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት በምስል፦ ከ52 በላይ ሀገራትን ያሳተፈው "2ኛው የአፍሪካ የህክምና ትምህርት አህጉራዊ ጉባኤ" በአዲስ አበባ ተካሂዷል:: የጉባኤው ተሳታፊዎች በቆይታቸው፣ በአዲስ አበባ የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻዎችንና ታሪካዊ ስፍራዎችን ጎብኝተዋል::

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]