አስደሳች የልጆች የክረምት ፕሮግራም ከ Elevate
አስደሳች የልጆች የክረምት ፕሮግራም ከ Elevate 📅 ከሐምሌ 6 እስከ ነሐሴ 8 (5 ሳምንታት) 🕔 ሰኞ እስከ አርብ ከ3:00 ሰዓት እስከ 9:00 ሰዓት 📍 ዋርካ አካዳሚ ፈጠራ ፣ አካዳሚያዊ እድገት፣ ተጫዋችነት እና የማይረሱ ትዝታዎች ያሉበት አምስት ሳምንታትን ያግኙ! ከቪዥዋል አርት 🎨 ፣ አትሌቲክስ ⚽🏀፣ የቋንቋ ክህሎት📚፣ የቡድን እንቅስቃሴዎች እና ሌሎችም ይኖራሉ። 👧👶 ዕድሜ ፡ 5–14 ዓመታት የትምህርት ክፍያ፡ ለአንድ ተማሪ12,000 ብር ብቻ (2 እና ከዛ በላይ 15% discount) ለተጨማሪ መረጃ፣ እባክዎ ያግኙን፡ +251987442016 📞
Read the full story at tikvahethmagazine ↗