ኢትዮጵያ ቡና ገብረመድን ሀይሌን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

FANATELEVISIONneutral2026-07-10 16:29:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ ቡና ገብረመድን ሀይሌን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቡና ገብረመድን ሀይሌን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል፡፡ አሰልጣኝ ገብረድህን ሀይሌ በሁለት ዓመት የኮንትራት ውል ነው የኢትዮጵያ ቡና ዋና አሰልጣኝ ለመሆን የተስማማው፡፡ ኢትዮጵያ ቡና ለቀድሞው ተጫዋች እና አንጋፋው አሰልጣኝ የእንኳን ደህና መጣህ መልዕክቱን ያስተላለፈ ሲሆን መልካም የአሰልጣኝነት ዘመን እንዲሆንለት ተመኝቷል፡፡ https://www.fanamc.com/archives/318525

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]