ታሪካዊ ቅርሶችን ከመታደግ እስከ ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻነት የሐረር አስደናቂ የቱሪዝም ስኬት

EBCNEWSNOWneutral2026-07-10 16:30:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ታሪካዊ ቅርሶችን ከመታደግ እስከ ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻነት የሐረር አስደናቂ የቱሪዝም ስኬት መንግሥት ካስቀመጣቸው አምስት ቁልፍ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሰሶዎች መካከል አንዱ የሆነውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማሳደግ፣ በታሪካዊቷ የሐረር ከተማ ሰፊ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ:: ጥንታዊ ውበቷን ከዘመናዊ ገጽታ ጋር በማሰናሰል አዲስ ገጽታን የተላበሰችው ሐረር፣ አሁን ላይ እየተተገበረ ባለው የኮሪደር ልማትና የቅርሶች እድሳት ስራ የቱሪዝም ዘርፉን ይበልጥ አነቃቅታለች

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]