ከኢራን ጋር የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት ቢያበቃም አሜሪካ ከኢራን ጋር ትወያያለች፦ ፕሬዝዳንት ትራምፕ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-10 16:30:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከኢራን ጋር የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት ቢያበቃም አሜሪካ ከኢራን ጋር ትወያያለች፦ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ድርድሩ እንዲቀጥል ጥያቄ ማቅረቧን ገልጸው፣ አሜሪካም ይህንን ውይይት ለመቀጠል መስማማቷን አስታውቀዋል:: ይሁን እንጂ ፕሬዝዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባወጡት መግለጫ፣ ከዚህ ቀደም የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት "ማብቃቱን" አውጀው፤ አሜሪካ አቋሟን ለኢራን በግልጽ ማሳወቋን ተናግረዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]