ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ምክር ቤት ሊቀመንበርነትን ከግብፅ ተረከበች
ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ምክር ቤት ሊቀመንበርነትን ከግብፅ ተረከበች በአዲስ አበባ በተካሄደው 22ኛው የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር የሚኒስትሮች ምክር መጠናቀቁን ተከትሎ ኢትዮጵያ የተቋሙን የሊቀመንበርነት መንበር ከግብፅ በይፋ ተረክባለች። ይህ የሥልጣን ሽግግር ቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ገበያን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ላይ ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው ተገልጿል። ለሁለት ቀናት በተካሄደው በዚህ ጉባኤ ላይ የአባል ሀገራቱን የኃይል አውታሮች ማስተሳሰር፣ የኃይል ንግድን ማስፋፋት እና የታዳሽ ኃይል ልማትን ማበረታታት በሚሉ ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በተለይም በዓለም ባንክ የሚደገፈው የ1.6 ቢሊዮን ዶላር የሪትሬድ-ኢኤ ፕሮጀክት ቀጣናዊ የኃይል ግብይትን ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግረው ተጠቁሟል። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ እንደተናገሩት፣…
Read the full story at addis_reporter ↗