ህወሐት ሙሉ በሙሉ በራሱ ኃይል ላይ ብቻ እንደሚተማመን ቃል አቀባዩ ተናገሩ‼️
ህወሐት ሙሉ በሙሉ በራሱ ኃይል ላይ ብቻ እንደሚተማመን ቃል አቀባዩ ተናገሩ‼️ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ላይ ሕወሓት፣ ኤርትራ እና ሱዳን በጋራ እየሠሩ መሆኑን በመጥቀስ ክስ ሰንዝረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ሁኔታ በ1983 ዓ.ም (እ.ኤ.አ. በ1991) የደርግ ሥርዓት እንዲወድቅ ካደረገው ጥምረት ጋር በማመሳሰል የገለጹት ሲሆን፣ ጥምረቱ በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ የሚያመጣው አደጋ ባይኖርም ከጀርባው ግን ስማቸውን ያልጠቀሷቸው የውጭ አካላት እየመሩት መሆኑን አመልክተዋል። ይሁን እንጂ ሕወሓት ኤርትራን እና ሱዳንን ያካተተ ጥምረት ፈጥሯል በማለት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡበትን ክስ ሙሉ በሙሉ ውድቅ አድርጓል። የድርጅቱ ቃል አቀባይ ሚካኤል አስገዶም ለክሱ በሰጡት ምላሽ፥ ድርጅታቸው አብረውት እንዲሰለፉና እንዲዋጉለት የውጭ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗